1/4
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 0
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 1
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 2
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot 3
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Icon

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

sysol tech
Trustable Ranking Icon
1K+Descărcări
81.5MBMărime
Android Version Icon4.1.x+
Versiune Android
1.0.0(18-05-2024)
5.0
(1 Recenzii)
Age ratingPEGI-3
Descarcă
DetaliiRecenziiInformații
1/4

Descriere የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው ሳዲቅ ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም; እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል.

የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪጫ ግበሪጫ ግበሪጫ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል.

በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም; ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን.


ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው. እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - Versiune 1.0.0

(18-05-2024)

Nu există încă recenzii sau evaluări! Pentru a fi tu primul care scrie una, te rugăm să

-
1 Reviews
5
4
3
2
1

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) - Informații APK

Versiune APK: 1.0.0Pachet: com.minbertv.ahmaric_quran
Compatibilitate Android: 4.1.x+ (Jelly Bean)
Dezvoltator:sysol techPolitica de confidențialitate:https://al-furqan.skylinkict.com/amharic-quran-privacy-policyPermisiuni:1
Nume: የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)Mărime: 81.5 MBDescărcări: 1Versiune : 1.0.0Data lansării: 2024-05-18 13:29:09Ecran min.: SMALLCPU acceptat:
ID pachet: com.minbertv.ahmaric_quranSemnătură SHA1: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1DDezvoltator (CN): AndroidOrganizație (O): Google Inc.Locație (L): Mountain ViewȚară (C): USStat/oraș (ST): CaliforniaID pachet: com.minbertv.ahmaric_quranSemnătură SHA1: FC:BC:5B:90:21:63:EF:FA:14:6A:C4:D9:DE:99:C7:D9:A8:FC:39:1DDezvoltator (CN): AndroidOrganizație (O): Google Inc.Locație (L): Mountain ViewȚară (C): USStat/oraș (ST): California
appcoins-gift
Jocuri AppCoinsCâștigă și mai multe recompense!
altele